Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወይ እህቴ እንኳን ያሳያችሁኝ እንደ አየሁት አማዞን ላይ በጣም በጥሩ ዋጋ አየሁትና ውድ አይደለም እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጉልበቴ ምክንያት እቤት ዋልኩኝ ስተኛ እራሱ ችግር ነው ደረጃ መውጣትማ ... እቤቴ እሞክረዋለሁና ውይ ተባረኩ :: 🙏በእውነት በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን:: አማዞን ላይ የተለያየ ብራንድ አለላችሁ እዩት ...🙏🙏🙏
አድራሻው የትነው
አድራሻው የትነው ? ዶ/ር ጥሩ ህክምናነው
የመዳም ቅመም ነኝ እስቲ እኔንም ደምሩኝ ደግሞ ሁለተኛ ኮማች ነኝ አትለፉኝ 😍
አድሬስ ይነገረን
መቅድዬ አመሠግናለሁ
Nexus is the best for physiotherapy services.
ዋጋውም ተናገሩ በአንድ Therapy እንደሆነ ብትናገሩ ሰው ተዘጋጅቶ ይመ ጣል
ሀኪሙን ኔክሰስ የፊዚዮቴራፒ ክሊኒክ ያገኙታል ምርጥ ሀኪም ነው።
ኔክሰስ የፊዚዮቴራፒ ክሊኒክ የት አካባቢ ነው?
Adirsh yati new makid
Please tell us the address
አድራሻ የት ነው
❤
We need the address please ?
Yet new adrashaw wagaws ende news wede kfle hager yalen mawek ygebanal yet news adrashachhu biyans ngerun please 🙏😀
አድራሻ ይነገረን
Nexus physiotherapy around summit and tore torehaile
አድራሻ እባካችሁ?
አድራሻው ንገሩን
Address?
ነፍሰ ጡሯ ጏደኛሽ ጫማዋን ቀይራ የሚመች ሽፍን ስኒከር ብታደርግ ምከሪያት አንቺም የሚመች ልበሺ ጉልበትሽን ለመጠበቅ ሲያጌጡ ይመላለጡ ይባል ነበር ድሮ X~ Ray ውጤቱ ሳይታይ ምኑ እንደተጎዳ ሳይታወቅ እንዴት እንድደረገ የሚገርም ነው በምህረቱ ነው ያላችሁት ይጠብቃችሁ
አድራሻ
Nexus physiotherapy
nexus physiotherapy